Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P… በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ፡፡ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡
ቀይ ሽንኩርት ፋይበር፤ ፖታሺየም ፤ቫይታሚን ቢ እና ቫይታሚን ሲ በውስጡ የያዘ የአትክልት ዘር ነው፡፡
ብዙዎቻችን ቀይ ሽንኩርት ምግብ ለማዘጋጀት ከሚኖረው ፋይዳ ባለፈ በእንቅልፍ እጦት ለሚሰቃዩ መፍትሄ መሆኑን ፣ ለጸጉር እድገት የሚረዱ ንጥረ ነገሮች መያዙን ፣የደም ዝውውር ለማቀላጠፍ ፣ መጥፎ ጠረንን ለማስወገድ ፣ የጆሮ ህመምን ለማስወገድ ፣ያበጠ እግርና ጉልበትን ለማከም ፣የብጉር ጠባሳን ለማጥፋት እንደሚጠቅም አናውቅም፡፡
በዛሬው የመላ ዝግጅታችን የቀይ ሽንኩርትን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችና አጠቃቀሙን የያዘ መረጃ በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ በምናቀርባቸው ለጤና ፣ ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P… በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ፡፡ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡
በቀጣይ እነዚህን ቪዲዮዎች እንዲያዩ ጋበዝን
ፀጉርን ለማፋፋት የሚረዱ ውህዶች… https://www.youtube.com/watch?v=-6V23…
የጨጓራ ህመምን ለማከም የሚረዱ ቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ውህዶች …… https://www.youtube.com/watch?v=NK7FO…
ቀይስርን የመመገብ የጤና በረከቶች ….. https://www.youtube.com/watch?v=3DI7J…
“እስካለን በጤና እንኑር” ጤንነታችንን በምንችለው መጠን እንጠብቅ
ጤና ይስጥልን #መላ
source