ETHIOPIA – የቀይ ሽንኩርትን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችና አጠቃቀሙ | Health Benefits Of Onions in Amharic

Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P… በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ፡፡ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡ ቀይ ሽንኩርት ፋይበር፤ ፖታሺየም ፤ቫይታሚን ቢ እና ቫይታሚን ሲ በውስጡ የያዘ የአትክልት ዘር ነው፡፡ ብዙዎቻችን ቀይ ሽንኩርት ምግብ ለማዘጋጀት ከሚኖረው ፋይዳ ባለፈ በእንቅልፍ እጦት ለሚሰቃዩ መፍትሄ መሆኑን ፣ ለጸጉር እድገት የሚረዱ ንጥረ ነገሮች መያዙን ፣የደም ዝውውር ለማቀላጠፍ ፣ መጥፎ ጠረንን ለማስወገድ ፣ የጆሮ ህመምን ለማስወገድ […]

ETHIOPIA – የቀይ ሽንኩርትን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችና አጠቃቀሙ | Health Benefits Of Onions in Amharic Read More »